አካስ ኢንጂነሪንግ

AKASS Engineering

Your ICT Partner in Ethiopia

አካስ ኢንጂነሪግ የሚከተሉትን አገልግሎቶች ያቀርባል።

  • የኔትዎክ ዝርጋታዎች
  • ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አቅርቦትና ጥገና
  • ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን በተመለከተ የማማከና ስልጠናዎችን
  • የደህንነት ካሜራውችን አቅርቦትና ተከላ
  • የሳተላይት ተከላ፣ ጥገናና የመለዋወጫዎች አቅርቦት
  • የድርጅቶችን ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍሎች በሃላፊነት ማስተዳደር (outsourced services of IT department)
  • የተለያዩ ድረገጾችን ማበልጸግ ( website Development and hosting)
  • የእመረጃ ቋቶችን (dabase applications) እና የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ማበልጸግ